የበርሊን ግንብ የፈረሰበት 30ኛ አመት በጀርመን እየተከበረ ነው

በዛሬው ዕለት በበርሊን ብራንደንቡርግ አደባባይ በመካሔድ ላይ በሚገኘው የመታሰቢያ ሥነ-ሥርዓት የፖላንድ፣ ስሎቫኪያ፣ ቼክ ሪፐብሊክ እና ሐንጋሪ መሪዎች ታድመዋል።…