ኬኤፍሲ ምግብ ቤት ውስጥ ቀለበት አስረው የደቡብ አፍሪካዊያንን ቀልብ የሳቡት ጥንዶች

ደቡብ አፍሪካ የሚገኝ ኬኤፍሲ ምግብ ቤት ውስጥ ቀለበት ያሰሩት ጥንዶች የበርካቶችን ቀልብ ስበዋል።