የትምህርት ማቋረጥ ስጋት በዋግኽምራ

በአማራ ክልል ዋግኽምራ ብሔረስብ አስተዳደር በአካባቢው ከተከሰተው ድርቅ ጋር ታያይዞ ትምህርት ቤት ምዝገባ ፕሮግራም በቅርብ ካልተጀመረ ትምህርት ሊቋረጥ ይችላል የሚል ስጋት እንዳደረባቸው ተማሪዎችና መምህራን ተናገሩ።…