በየትኛውም መንገድ የኢትዮጵያን ህዝብ ጥቅም አሳልፍን አንሰጠም – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


ከአባይ ግድብ የዕምባ ጠብታ ውሃ እንኳን አልአግባብ አይሰጥም!! ክቡር አቶ ገዱ አንዳጋቸው የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ሚኒስትር

የትህነግ የጥፋት ቡድን በሀሰት ፕሮፓጋንዳ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ባለፋት ስምንት ዓመታት የቡድን ክህድት ሲፈፅም መቆይቱ በግልፅ ይታውቃል፡፡ ይሁን እንጂ አዲሱ የለውጥ አመራር በጠንካራ የዲፕሎማሲ ግንኙነት የጀመረነውን የህዳሴ ፕሮጅክት ለሀፋታም ቢሆንም ሳይቆም በጥራት እንዲሰራ ግልፅ አቋም ተይዟል፡፡

የአባይ ግድብ የዘላቂ ተጠቃሚነት የጋራ ድልድይ እንጂ የጠብ ምንጭ ሊሆን አይችልም፡፡ በምስራቅ አፍሪካ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ያስመዘገብነው ዲፕሎማሲያዊ ግንኑነት በታላቁ ህዳሴ ግድብም ይደገማል፡፡ ሁላችንም በአለም አቀፍ ህግጋትና መርሆዎች ተገዥ እንሆናለን፡፡
ይህ ማለት የጅግኖች አርበኞች ልጆች በምንም ታምር ቢሆን አላግባብ የእንባ ጠብታ እንኳን ለግብፅ አሳልፍን አንሰጥም፡፡ እኛ እኮ የጃማኪሎ ፣የምንሊክ ፣የነ አብዲሳጋ ልጆች ነን ፡፡

በየትኛውም መንገድ የኢትዮጵያን ህዝብ ጥቅም አሳልፍን አንሰጠም ፡፡ የማን ልጆች ሆነን እኛ እኮ ኢትዮጵያዊያኖች ነን በደም ሀገር ያቆምን
ዉሾች ይጮሃሎ ግመሎች ግን ያልፋሎ፤ ትህነግ 27 ዓመት በሌብነት እና የህዝብን ጥቅም አሳልፋ በመስጠት እንደሚታውቅ የአደባባይ ሚስጥር ነው፡፡

Source Ethiopian DJ