ሲኤንኤን ለዓመቱ ምርጥ ያጫት ኢትዩጵያዊት ፍረወይኒ መብራህቱ

ፍረወይኒ መብራህቱ በዘንድሮው የሲኤንኤን ‘ሂሮ ኦፍ ዘ ይር’ (የዓመቱ ምርጥ) ውድድር ውስጥ ለመጨረሻው ዙር ከደረሱ አስር እጩዎች አንዷ ናት።

► መረጃ ፎረም - JOIN US