የጌዴኦ ዞን ሀገረ ስብከት ራሱን ችሎ እንዲቋቋም ቅዱስ ሲኖዶስ ወሰነ

በጊዜያዊነት በብፁዕ አቡነ ገብርኤል ይመራል *** በሲዳማ፣ ጌዴኦ አማሮ እና ቡርጂ ዞኖች ሀገረ ስብከት ሥር የነበረ ሲኾን፣ እንደ ሀገረ ስብከት ራሱን ችሎ እንዲቋቋም የቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ወስኗል፡፡ ምልአተ ጉባኤው፣ በትላንቱ የቀትር በኋላ ውሎው ውሳኔውን ያሳለፈው፣ የዞኑን ምእመናን ጥያቄ መነሻ በማድረግ ነው፡፡ ከመንበረ ጵጵስናው እና የሐዋሳ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤት ያለው ርቀት፣ የመናፍቃንና የፀራውያን ተጽዕኖ በጥያቄው …