ባለቤቷ በቆዳ ቀለሟ የተሳለቀባት ህንዳዊት ራሷን አጠፋች

ባለቤቷ በቆዳ ቀለሟ ምክንያት አዘውትሮ ያንጓጥጣት የነበረ የ21 ዓመት ህንዳዊት ራሷን ማጥፋቷን ፖሊስ ገለጸ።