የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች፣እና የሀገር ሽማግሌዎች ጥሪ 

ዛሬ ከሰዓት በኋላ ቦሌ በሚገኘው የጃዋር መኖሪያ ቤት  በጉዳዩ ላይ የተነጋገሩት ፣ጃዋር የተለያዩ የኦሮሞ ፓርቲዎች መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰልፎቹ እንዲቆሙ የተዘጉ መንገዶችም እንዲከፈቱ እና ሰላማዊ ሁኔታ እንዲፈጠር ጥሪ አቅርበዋል።…