ጥንቃቄ የሚሻው የአእምሮ ጤንነት

በየ40 ሰከንዱ  አንድ ሰው ሕይወቱን እንደሚያጠፋ የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ ያመለክታል። ራስን የማጥፋቱ ርምጃ ደግሞ በተለይ በወጣቶች ላይ እንደሚጠና ነው የተገለጸው። ይህን ችግር የአእምሮ ጤንነትን በመጠበቅ መከላከል እንደሚገባ የዓለም የጤና ድርጅት አሳስቧል።…