ዋግ ኽምራ አፋጣኝ የምግብ ርዳታ ያሻዋል

በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ አስተዳደር ዞን ከ126 ሺህ በላይ ሕዝብ አስቸኳይ የምግብ ርዳታ እንደሚያስፈልገው ተገለጠ። ባለፈው ዓመት በነበረው ዝቅተኛ ዝናብ የተነሳ ከዞኑ ነዋሪዎች ገሚሱ አስቸኳይ ርዳታ የሚያሻው ነው ተብሏል።  አርሶ አደሮች አፋጣኝ መፍትኄ እንዲሰጣቸው ተማጽነዋል።…