" /> የኢትዮጵያ ሕዝብ በደህንነቱ ላይ ስጋት እንደገባው ነው – የግጭቶች አለማቋረጥ ሰበቡ የአፈታት ዘዴያቸው አለመገኘት ይሆን ? | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

የኢትዮጵያ ሕዝብ በደህንነቱ ላይ ስጋት እንደገባው ነው – የግጭቶች አለማቋረጥ ሰበቡ የአፈታት ዘዴያቸው አለመገኘት ይሆን ?

የሸገር የአርብ ወሬ – የግጭቶች አለማቋረጥ ሰበቡ የአፈታት ዘዴያቸው አለመገኘት ይሆን ?

የኢትዮጵያ ሕዝብ በደህንነቱ ላይ ስጋት እንደገባው ነው፡፡ አሁንም፣ እዚህም እዚያም ግጭቶች እየተቀሰቀሱ የሕይወት እና የንብረት ውድመቱ ቀጥሏል፡፡

የግጭቶች መነሻ የሆኑት የአስተዳደር በደልና የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተሻሻሉ የፖለቲካው ምህዳር እየሰፋ ነው በሚባልበት ወቅት ግጭቶች አለማቋረጣቸው ምናልባት የአፈታታቸው ዘዴ ስላልተገኘ ይሆን ?

SHEGER FM 102.1 RADIO በግጭት አፈታት ላይ ጥናት ያደረጉ ባለሞያ አነጋግራለች…


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV