በኢትዯጵያ ልጅ በስንት ዓመቱ ከቤት ወጥቶ ራሱን መቻል ይኖርበታል? በኒውዮርክ አንድ ቤተሰብ የገዛ ልጁን ከሷል። ምክንያቱ ደግሞ በ30 ዓመቱ ከቤተሰብ ጫንቃ አልወርድ በማለቱ ነው።