ገለፃ፡- ፕሬዚዳንትን ከሥልጣን የማውረድ ሂደት

የዩናይትድ ስቴትስ ብሄራዊ የሥለላ አገልግሎት ተጠባባቂ ሥራ አስኪያጅ ጆሴፍ መጓየር አንድ ተቆርቋ ዜጋ ያወጣው ሚስጢር እንዳይታወቅ መጀመሪያ ላይ ማቆየታቸው ከህጋዊ አሰራር ውጭ አይደለም ሲሉ ትናንት በሀገሪቱ ምክር ቤት አባላት ፊት ቀርበው ተከራክረዋል። …