ኢትዮጵያ ሳተላይት ወደ ጠፈር የምታመጥቅበትን ጊዜ አዘገየች

እኤአ በጥቅምት 2016 ዓመተ-ምህረት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ዕውቅና የተቋቋመው የኢትዮጵያ ህዋ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፣ ላለፉት ሶስት ዓመታት የኢትዮጵያን ብልጽግና በሚያግዙ ስራዎች ሲወጥን እና ሲሞክር እንደ ሰነበተ ሃላፊዎቹ ይናገራሉ፡፡

 

የብዙዎችን ትኩረት ከሳበው ሳተላይት ወደ ጠፈር የማምጠቅ ዕቅዱ ወዲያ ፣ ተቋሙ የሳተላይት መቀበያ፣የአቅርቦ ማሳያ ጣቢያዎች ግንባታ እና የ…