በአዲስ አበባ የፖሊሶች ማናለብኝነትና ስርዓት አልበኝነት በከተማዋ ነግሷል ሲሉ ነዋሪዎች አማረሩ

በአዲስ አበባ የፖሊሶች ማናለብኝነትና ስርዓት አልበኝነት በከተማዋ ነግሷል ሲሉ ነዋሪዎች አማረሩ :: የሰው ልጅ በፈጣሪ ስም እየተማጸነ ከሰው እንዳልተፈጠሩ ፍትህ ለአዲስ አበባ ልጅ ይህ የሆነው በትላንትናው እለት 16/09/2019 በፈረንሳይ ማዞርያ አካባቢ ነው

በዚህ አመት 2019 የተፈጸሙ ፖሊሳዊ ወንጀሎች