“የቤተክርስቲያናት ክብርና አንድነት ይጠበቅ” በሚል በአማራ ክልል ከተሞች ሰልፍ ተደረገ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ስር የሚገኙ አድባራት ገዳማት በቤተክርስቲያኗ እና በአገልጋዮች ላይ የሚፈፀመው ግፍና በደል ይብቃ በሚል በተለያዩ ከተሞች ዛሬ ሰልፎች ተካሂደዋል፡፡…