አዲሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና አሰራር አዋጅ ሥራ ላይ እንዳይውል ለተወካዮች ም/ቤትና ለፕሬዝደንቷ ጥያቄ ቀረበ

አዲሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና አሰራር አዋጅ ሥራ ላይ እንዳይውል ለሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት እና ለፕሬዝደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጥያቄ መቅረቡ ተሰማ፡፡