የጥላቻና የቂም ፖለቲካ ማለት ምንድን ነው?

እነዚህ የጥላቻና የቂም ፖለቲካ ያካሄዳሉ ተብለው የሚጠረጠሩትስ የሀሳባቸውና የእንቅስቃሴያቸው መሰረት ምንድን ነው? የ2011 አመት ለሃገራችን የከበደ ፈተና ያጋጠማት ጊዜ ነበር ለማለት ይቻላል፡፡ የዜጎችን አሰቃቂ ግድያ፣ መፈናቀል፣ ንብረት መውደም በመስማት የዘለቀ አመት ነበር፡፡ Sheger FM


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE