የህወሃትና ሌሎች ድርጅቶች ስብሰባ – በመቀሌ

“ህወሃትን የመሳሰሉ ፓርቲዎች ዳግም ወደ ሥልጣን ለመመለስ እንደ ኦነግ ካሉ ድርጅቶች ጋር አዲስ የፖለቲካ ግንባር እየፈጠሩና መሰል ድርጅቶችን እያሰባሰቡ ነው” ሲሉ የኢዴፓ ብሄራዊ ምክር ቤት አባልና የፓርቲው የቀድሞ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው ተናግረዋል።…