የሰኔ 15ቱ ግድያ ተጠርጣሪዎች የፍርድ ቤት ውሎ

በእነ ብርጋዴየር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ክስ መመስረቻ ላይ ውሳኔ ለመስጠት የባሕር ዳርና አካባቢው ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ:: ከሰኔ 15ቱ የባሕር ዳር ጥቃት ጋር በተያያዘ 218 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳቸው እየተጣራ በርካቶች በነፃ  መለቀቃቸው ይታወሳል።…