ኬንያዊቷ ሼፍ ለሰባ አምስት ሰአታት ያህል በማብሰል ‘ሬኮርድ ሰበረች’

ለሰባ አምስት ሰዓታት ያህል ያለማቋረጥ ምግብ በማብሰል ኬንያዊቷ ማሊሃ ሞሃመድ የአለም የምግብ ማብሰል ሬኮርድን እንደሰበረች ተዘግቧል።