በደቡብ ክልል የተነሳውን የእኩልነት ጥያቄ መብት ቢሆንም ለሀገር አንድነት አይጠቅምም

በደቡብ ክልል የተነሳውን የእኩልነት ጥያቄን መኢአድ በመብትነት ቢያከብርም ለሀገር አንድነት ይጠቅማል የሚል እምነት የለውም ተባለ፡፡