ከሰሞኑ፦ ስለ ፌደራል ጣልቃ ገብነት፤ ወሎ የማናት?

በማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በሳምንቱ ውስጥ መነጋገሪያ ከነበሩ ጉዳዮች ውስጥ ሁለቱ ከግለሰቦች ንግግሮች ጋር የተያያዙ ናቸው። ንግግሮቹ የተደመጡት ከጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እና ከታሪክ ምሁሩ ፕሮፌሰር ህዝቄል ጋቢሳ አንደበት ነው። በቪዲዮ የተደገፉት እነዚህ ንግግሮች በማህበራዊ መገናኛ ተጠቃሚዎች ዘንድ ትችቶች ቀስቅሰዋል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US