አፍሪቃውያን ሴቶች ለምን ከኢንተርኔት ራቁ?

በርግጠኝነት ኢትዮጵያ ውስጥ ዕድሉ ኖሯቸው እንኳን ኢንተርኔት የማይጠቀሙ ሴቶች ታውቃላችሁ። ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን በሌሎች የአፍሪቃ ሃገራትም ተመሳሳይ ሁኔታ ይስተዋላል። ሴቶች ከወንዶች ጋር ሲነፃጸር አፍሪቃ ውስጥ እንብዛም የኢንተርኔት ተጠቃሚ አይደሉም። ለምን?…

► መረጃ ፎረም - JOIN US