ለቦይንግ 737 MAX 8 ሰለባ ቤተሰቦች ካሣ ጥያቄ

በኢትዮጵያ ከወራት በፊት በተከሰከሰው የቦይንግ 737 MAX 8 አውሮፕላን ሕይወታቸውን ላጡ  ሁለት ቤተሰቦች ጥብቅና የቆሙ አካላት የካሣ  ክፍያ ጥያቄ  አቀረቡ። የሕግ ባለሙያዎቹ የካሣ ጥያቄውን ያቀረቡት ለዩናይትድ ስቱትስ የፌደራል አቪየሽን  አስተዳደር  ነው።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US