መንግሥት ፖሊሲ ከማሻሻል ይልቅ መዋቅራዊ ለዉጥ ቢመጣ የተከሰተዉን ቀዉስ በሂደት መፍታት ይቻላል ተባለ

DW : በስልጣን ላይ ያለዉ ገዥ ፓርቲ የሚከተለዉ የልማታዊ መንግሥትን ሃሳብ በእዉቀትና መዋቅራዊ ሽግግር ላይ ያተኮረ መሆን እንዳለበት ተጠቆመ። « ፎረም ፎር ሶሻል ስቴዲስ» በሚል ዛሬ በተዘጋጀዉ መድረክ ምሁራን ባቀረቡት ጥናታዊ ጽሑፋቸዉ እንዳመለከቱት መንግሥት ፖሊሲ ከማሻሻል ይልቅ መዋቅራዊ ለዉጥ ቢያመጣ የተከሰተዉን ቀዉስ በሂደት መፍታት እንደሚቻል ምክረ ሃሳባቸዉን ሰጥተዋል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US