የማን መሆኑ ያልታወቀዉ መቃብር 

በደቡብ ቱኒዚያ ባሕር ዳር አካባቢ የሚኖሩ ዓሣ አጥማጆች የባሕሩ ወጀብ የተፋዉ አስክሬን ማግኘታቸዉ የተለመደ በመሆኑ ሕይወታቸዉን ከባድ እንዳደረገዉ ተናገሩ። አንድ የቱኒዝያ ዓሣ አስጋሪ የሰዉ ልጅ ክብር ይገባዋል በሚል ብቻዉን አስክሬኑን እየለቀመ እዚያዉ ባሕር ዳር መቅበር ቢጀምርም የሚገኘዉ አስክሬን ቁጥር በመጨመሩ ሥራዉ እየከበደዉ ተናግሯል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US