የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አገልግሎት ለምን ተስተጓጎለ?

ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ከሚገኙ የባንኩ ቅርንጫፎች የተለመደውን አገልግሎት ማግኘት እንዳልቻሉ ሲገልጡ ነበር። ባንኩ የተፈጠረው ችግር ተፈትቶ አገልግሎት መስጠት ጀምረናል ያለ ሲሆን ‘የተፈጠረው ግን ምን ነበር?’ ስንል የባንኩን ኃላፊ ጠይቀናል።…