አወዛጋቢው የቦሪስ ጆንሰን የብሬግዚት እቅድ

የጆንሰን ግትር አቋም ከፓርቲያቸው አባላትም ተቃውሞ ገጥሞታል።ሦስቱ የብሪታንያ ግዛቶችም ጆንሰን ከህብረቱ ካለ ስምምነት እንዳይወጡ እያስጠነቀቁ ነው።ተቃዋሚዎችም ሃገራቸው ያለ ስምምነት ከህብረቱ መውጣትዋን ለማስቆም የሚቻለንን ሁሉ እናደርጋለን ብለዋል ።ተቃዋሚው ሌበር ብሪታንያ ያለ ስምምነት ከወጣች መዘዙ ከባድ ነይሆናል ሲል አስጠንቅቋል።     …