አስተያየት ስለ ቦሪስ ጆንሰን

ቦሪስ ጆንሰን ከሹመት በኋላ ወደ ውዝግብና የቃላት ጦርነት መግባታቸው ትኩረት ሰብሏል።የካቢኔ አባላት አባላት አሿሿማቸውም እንዲሁ እያነጋገረ ነው።ለአውሮጳ ህብረት ያስተላለፉት መልዕክትም የተለያዩ ጥያቄዎችን አስነስቷል።…