የእነ ኢትዮ-ቴሌኮም አጣብቂኝ 

ኢትዮ-ቴሌኮም የኢንተርኔት ግልጋሎት በመቋረጡ 204 ሚሊዮን ብር ማጣቱን በትናንትናው ዕለት አስታውቋል። የገንዘብ መጠኑ “ኔትብሎክስ” የተባለ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎት በማቋረጧ ደርሶባታል ከሚለው ኪሳራ አኳያ እጅግ አነስተኛ ነው።…