“ሐገረ-መንግሥት ግንባታና ብሄራዊ መግባባት በኢትዮጵያ” – ውይይት

VOA Amharic

“ሐገረ-መንግሥት ግንባታና ብሄራዊ መግባባት በኢትዮጵያ” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ውይይት ድሬ ዳዋ ላይ ተካሂዷል።

በጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅሕፈት ቤት በተዘጋጀው በዚህ መድረክ ላይ ምሁራን የውይይት መነሻ ሃሣቦችና ፅሁፎችን አቅርበዋል።

ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።