ከ43 ዓመት በኋላ የተገናኙት ኢትዮጵያዊ እናትና ስዊድናዊ ልጅ

[የዛሬ 43 ዓመት ገደማ ነው። ሊማ ሀሰን በ20ዎቹ እድሜ ክልል የምትገኝ ወጣት ሳለች ከአጋሯ ጋር ልጅ ወለዱ። ሀሰን የሚባል። ጥንዶቹ ብዙም ባይጣጣሙም ሁለተኛ ልጅ ወለዱ። ኑኑ ተባለ። ኑኑ አሁን የሚጠራው ማንስ ክላውን ተብሎ ነው። ሀሊማ ታሪኳን እንዲህ አካፍላናለች።] BBC Amharic

https://www.bbc.com/amharic/49027647

ሀሊማ ሀሰን እና ማንስ ክላውዘን ከ43 ዓመት በኋላ ሲገናኙ