የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ላይ ውይይት

የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄን ተከትሎ በተፈጠረ የፀጥታ ችግር፣ ከትናንት ጀምሮ ሃያ የሚሆኑ ሰዎች እንደተገደሉ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ዋና ፀኃፊ ለቪኦኤ ገለፁ፡፡…