ከሐዋሳ ተነስቶ በሌሎች አካባቢዎች ጉዳት ያደረሰው ሁከት

ሐሙስ በሐዋሳ ከተማ ተቀስቅሶ ወደ ሌሎች የሲዳማ ዞን አካባቢዎች የተዛመተው ሁከት ከባድ የንብረት ውድመትን ማስከተሉ የተረጋገጠ ሲሆን በሰው ላይ የደረሰ ጉዳትን በተመለከተ እስካሁን ከገለልተኛ አካል የተረጋገጠ አሃዝ አልተገኘም።…