የበረራ ቁጥር ኢቲ 302 ቦይንግ 737 ማክስ ኤይት አደጋ ሰለባዎችና ቤተሰቦች ካሳ ጉዳይ

የዩናይትድ ስቴትሱ ቦይንግ ኩባንያ ኢትዮጵያ እና ኢንዶኔዥያ ውስጥ ለደረሱት የበርካታ ሰው ህይወት የጠፋባቸው አውሮፕላን አደጋዎች ለተጎዱ ሰዎች እና ማኅበረሰቦች መርጃ የሚውል አንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር መመደቡን ከአንድ ሳምንት በፊት አስታውቋል።…