1300 ሶማልያውያን ስደተኞች በዛላምበሳ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ገቡ

በኤርትራ እምኩሉ ስደተኞች መጠልያ ጣብያ ይኖሩ የነበሩ ሶማልያውያን ስደተኞች ወደ ኢትዮጵያ መግባታቸው ቀጥለዋል። እስካሁን ባለው 1300 ሶማልያውያን ስደተኞች በዛላምበሳ በኩል ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል። ስደተኞቹ የሚቀርብላቸው ድጋፍ አነስተኛ በመሆኑ መቸገራቸው ይናገራሉ።


► መረጃ ፎረም - JOIN US