ደጋፊዎቼ እየታሰሩ ነው። – የምስራቅ ኦሮምያ የኦነግ ፅ/ቤት

VOA : በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን የኦሮሞ ነፃንት ግንባር ደጋፊዎች በመባል ስዎች በጅምላ እየታሰሩ ነዉ ታባለ።የታሰሩት እና ፍርድ ቤት የመቅረብ መብት መነፍጋቸውን የታሳሪ ወላጆች እና የምስራቅ ኦሮምያ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ፅህፈት ቤት አስታወቁ።የዞኑ ባለሥልጣናት በበኩላቸው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ስዎች በወንጀል ተጠርጥረው ነው ይላል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US