“ኢስላማዊ ባንክ ለኢትዮጵያ ምን ይፈይዳል?”

ለመሆኑ ኢስላማዊ ባንክ እስከናካቴው ቢቀርብን ምን ይቀርብናል? የብሔር ዘመም ባንኮች አልበቃ ብሎ አሁን ደግሞ ሃይማኖታዊ ባንክ መምጣቱ አደጋ የለውም? ደግሞስ እንዴት ነው ባንኩ ያለ ወለድ አትራፊ የሚሆነው? ላለፉት ለ11 ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ፋከልቲ ያስተማሩትንና የዓለም አቀፉ የቢዝስ ጥናት ኩባንያ ዴሎይት የኢትዯጵያ ቢሮ የሂውማን ካፒታል ሥራ አስኪያጅ የነበሩ…

► መረጃ ፎረም - JOIN US