ታዳጊዎቹ በገጣጠሟት አውሮፕላን ከደቡብ አፍሪካ ተነስተው ካይሮ ገቡ

በሶስት ሳምንት ውስጥ በተገጣጠመችው እና አራት ሰው ብቻ ማሳፈር በምትችለው አውሮፕላን 12ሺህ ኪሎ ሜትር ለመሸፈን ስድስት ሳምንት ፈጅቷል።

► መረጃ ፎረም - JOIN US