በወቅታዊ ጉዳዮች አጣዳፊነት የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባውን ያካሂዳል

የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባውን ያካሂዳል

(ኤፍ ቢ ሲ) የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ማዕከላዊ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባውን ያካሂዳል።

ማዕከላዊ ኮሚቴው ወቅታዊ ጉዳዮችን ምክንያት በማድረግ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ የሚያካሂድ መሆኑን ፅህፈት ቤቱ አስታውቋል።

በአስቸኳይ ስበሰባውም በተለያዩ ሀገራዊና ክልላዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል ተብሎ ይጠበቃል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US