በሱዳን ከታሰበው ሕዝባዊ ተቃውሞ በፊት የፀጥታ ኃይሎች ‘አሰሳ’ እያደረጉ ነው ተብሏል

የሱዳን መንግሥት አገዛዝ ተቃዋሚ የሆነ አንድ ቡድን፤ ሊካሄድ ከታሰበው ሕዝባዊ ተቃውሞ በፊት የፀጥታ ኃይሎች አሰሳ እያደረጉ ነው ሲል ከሷል።