የኤርትራ ሰብዓዊ መብት ይዞታ

ባሳለፍነው ሳምንት ነው አምነስቲ ኢንተርናሽናል በውጭ ሃገራት በስደት የሚኖሩ የኤርትራ መንግሥት ላይ ትችት የሚሰነዝሩ ኤርትራውያን የተለያዩ ጫናዎች እንደሚደርሱባቸው የሚያመለክት ዘገባውን ይፋ ያደረገው። ከዚህም ሌላ በሀገር ውስጥ ያሉ የእምነት ተቋማት እና በእነሱ የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶችም ተመሳሳይ ተፅዕኖ እየተደረገባቸው እንደሆነ ተነግሯል።…