የኮሌራ ሥጋት በምዕራብ ሐረርጌ

ኮሌራ ከተከሰተባቸው አካባቢዎች አንዱ በሆነው የምዕራብ ሐረርጌ ዞን እስከ ትናንት፣ ማክሰኞ 244 ለኮሌራ የተጋለጡ ሕሙማንን መለየታቸውን የዞኑ ጤና ጥበቃ ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አህመዲን መሀመድ በተለይ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ገልፀዋል።…