ቅዱስ ሲኖዶስ: ለሰላም እና ዕርቅ ዐቢይ ኮሚቴው ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት አጸደቀ፤ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያጠናቅቃል፤ መግለጫም ይሰጣል

ከመንግሥት ጋራ ሊያደርገው የነበረው ውይይት፣ በዐቢይ ኮሚቴው ይካሔዳል፤ መረጃ መሰብሰብ- ችግር መፍታት- ይቅርታና ዕርቅ ማስፈን- ሥልጠና መስጠት፤ ልዩ ትኩረት የሚያሻቸውንና በከፍተኛ ጫና ሥር ያሉ 10 አህጉረ ስብከትን ለየ፤ በልዩ የማጣራት ርምጃ፣ ጥቃት አድራሾች በሕግ እንዲጠየቁ፣ ጥያቁ ያቀርባል፤ በመንግሥት ዋስትና እንዲሰጥና ጥቃት ለደረሰባቸው ካሳ እንዲከፈል ያደርጋል፤ *** ግጭቶችና ጥቃቶች ያስከተሏቸውን ቅራኔዎች በማስወገድ ዕርቀ ሰላምን ለማስፈን፣ አንድነትን …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE