ፋሚሊ ዎች ኢንተርናሽናል: የቅዱስ ሲኖዶስን ፀረ ሰዶማውያን ጠንካራ አቋም እንደሚደግፍ ገለጸ፤ “ቤተሰብን እንታደግ፤ ትውልድን እናስቀጥል!”

ፕሬዝዳንቷ በጉባኤው ተገኝተው፣ ብፁዓን አባቶች አቋማቸውን እንዲያጠናክሩ ተማፀኑ፤ ከውግዘቱ ባሻገር ተጠቂን ለመታደግ፣ቤተሰብን ለማዳንና ትውልድን ለማስቀጠል እንሥራ፤ እንደ IPPF AR ያሉቱ፣ በሥነ ፆታ እና ጤናማ ተዋልዶ ሽፋን ድርጊቱን እያስፋፉ ነው፤ በኀያላን መንግሥታትና ሰዶማውያን ማኅበራት እስከ 250 ሚሊዮን ዶላር ተመድቦለታል፤ 42 የአፍሪቃ አገሮች ተቋማትን በአባል ማኅበራቱ ተጣብቶ ዓላማውን በሽፋን ያራምዳል፤ ከተመድ ጀምሮ፣ አህጉራዊ ተቋማትንና መንግሥታትን፣ ለፖሊሲ ድጋፍ …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE