ቅ/ሲኖዶስ: በጥቃት ለተፈናቀሉና ለተጎዱ ምእመናንና አብያተ ክርስቲያን የ17.9 ሚ.ብር ድጋፍና ድጎማ ሰጠ

የባሌና የኢሉባቦር አህጉረ ስብከት የአብነት መምህራንና ተማሪዎች 400ሺ ድጎማ ቋሚ በጀት ነው፤ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ: የቅርስና ቤተ መጻሕፍት ወመዘክር መምሪያ የበላይ ሓላፊነት ተመደቡ፤ በደቡብ ትግራይ -ማይጨውና ደቡባዊ ምሥራቅ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ  እንደኾኑ ይቀጥላሉ፤ ምልኣተ ጉባኤው፣በ4ኛው ዙር የሕዝብና ቤት ቆጠራ አቋም ቅድመ ዝግጅት መነጋገር ጀምሯል፤ *** በአክራሪ ጎሠኞች ጥቃትና በእርስ በርስ ግጭት ከመኖሪያቸው ለተፈናቀሉ ምእመናንና …