በኦሮሚያ ክልል ከፊ ሚኒራል በተባለ የእንግሊዝ ኩባንያ ሥር የሚተዳደረው የወርቅ ፍለጋ ፕሮጀክት የጦር መሣሪያ በታጠቁ ግለሰቦች ጥቃት ደረሰበት፡፡

በወርቅ ፍለጋ ፕሮጀክት ላይ ጥቃት ተፈጸመ
ዳዊት እንደሻው
Sun, 06/02/2019 – 09:20