በሙጊ የሥድስት ሰዎች ህይወት አልፏል፣ መንግሥትና ሸምቅ ተዋጊዎች ይወነጃጀላሉ

ኦነግ ሸኔ የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች ባለፈው ሰኞ ሙጊ ውስጥ የእጅ ቦንብ ወርውረው ሥድስት ሰዎች ገደሉ ሲሉ የቄለም ወለጋ ኦሮሞ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ተናገሩ፡፡…