በጋምቤላ ሁለት የባጃጅ አሽከርካሪዎች በታጣቂዎች ተገደሉ

በጋምቤላ ክልል ሁለት በባጃጅ ስራ የሚተዳደሩ ግለሰቦች ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን የክልሉ የፀጥታና አስተዳደር የመረጃ ባለሞያ የሆኑት አቶ አልቢኖ ዶክ ሊዩ ገልፀዋል።…